ልማታዊው ቀልድ

ልማታዊው ቀልድ-

ኢትዮጵያ ውስጥ አንዲት ሴት … አንዱን
ወንድ “3500 ብር ሰረቀኝ ” ብላ
ትከሰዋልች :: ተከሳሹም ፍርድ ቤት ቀርቦ
የተባለውን ገንዘብ መስረቁን ያምናል ::
የሰረቀበትን ምክንያትም ሲያስረዳ ደግሞ
“3500ቱ ብር ላይ ከራሴ 1500 ብር
ጨምሬበት … የአባይ ግድብ ቦንድ ገዛሁበት ”
ብሎ ያስረዳል :: የህንን የሰሙት ‘”ልማታዊ ”
ዳኛ …አንተ “ልማታዊ ሌባ ” ስለሆንክ … በነጻ
ተለቀሀል … ከሳሽህ ደግሞ “የልማት አደናቃፊ
” ስለሆነች እንድትታሰር ወስነናል ‘ ብለው
“ልማታዊ ” ውሳኔአቸውን አሰሙ…..ልማታዊ
ኮሜንት ካላቹ ስጡበት!


Print Friendly

Leave a Reply