መኝታቤት ውስጥ ከሌላ …

እንበልና ሚስትህ ስራ ውላ ማታ ወደቤት ስትመለስ መኝታቤት ውስጥ ከሌላ ሴትጋ ስትማግጥ አገኘቸህ።
ምንም ነገር ሳትናገር ወጣችና ሳሎን ቤት ተኛች።በነጋታው ከእንቅልፍህ ስትነሳ አንተ የምትወደውን ቁርስ ሰርታ “የኔ ፍቅር ደህና አደርክ” ብላ በፈገግታ ከሳመችህ በኃላ ቁርሱን አቀረበችልህ ቁርሱን ትበላዋለህ? በል ቶሎ መልስ

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
እኔ ግን መጀመርያ ኡሷን ነበረ የማጎርሳት

Print Friendly