ባታውቂው ኖሮ ልጄን እንደመታሽው ነበር አንቺንም የምመታሽ !

አንድ እናት ልጁዋን በሀይል ስትደበድበ አባት ያያል…
አባት: በንዴት ምን አረገሽ ?
እናት: ይሄ ደደብ አንድ ሲባዛ አንድ ስንት እንደሆነ አያውቅም
አባት: አንቺ ታውቂያለሽ ስንት ነው ?
እናት: አስራአንድ ነዋ !
አባት: ባታውቂው ኖሮ ልጄን እንደመታሽው ነበር አንቺንም የምመታሽ !

Print Friendly