የአንድ አፍሪካዊ መሪ ፀሎት (አሌክስ አብረሃም )

የአንድ አፍሪካዊ መሪ ፀሎት
(አሌክስ አብረሃም )
ለሚስኪን ህዝባችን
እንደሌላው አለም
አስርቱ ትዛዛት ብቻ በቂ አይደለም
‹‹አትናገር ›› ብለህ
አ……..ንዲት ህግ መርቅ
አለበለዚያ ግን …..
‹‹አትግደል›› ትዛዝክን
የማከብር መስሎህ
ባሪያህን አጠብቅ !!
አሜን !!

Print Friendly