” እና! እናንተም ነፍጠኛ ናችኋ”


By Blilign Habtamu Ababau ነፍጠኛ የሚለውን ቃል ከተራ የሀሜት ንግግር አልፎ ለፖለቲካ ስልጠናም እየተጠቀሙበት ነው። አንድ ጊዜ ከሰሜን የሚመዘዝ ካድሬ እየተኮላተፈ አርሶ አደር ያሰለጥናል። ” ነፍጠኛ ማለት የፖለቲካ ስልጣኑን በጠመንጃ በመቆጣጠር ብዙሀኑን የሚጨቁን ነው። እንደገና ቀጠለ ” ነፍጠኛ” ይሄን ጊዜ ስልችት Read More …


‹‹ይድረስ ላንቺ›› ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ – በዘላለም ክብረት


By Zone9 ‹‹ይድረስ ላንቺ›› ተፃፈ ከስድስተኛ ተከሳሽ በዘላለም ክብረት    ወዳጄ ልቤ ከቶ እንደምንድን ነሽ? እውን እኔና አንቺ በአለም ስንኖር ሌላ የመገናኛ ዘዴ አጥተን ወደ snail mail እንመላለሳለን ብለሽ አስበሽ ታውቂያለሽ? ለማንኛውም እንዲህ ሆነ፡፡ ጥጋበኛ ሰው ያስቀናኝ ጀምሮልሻል፣ ጥጋበኛ እንዲህ የሚለው Read More …


ካንተ አይነቱ ለመከላከል ነዉ!!!


 By Henok Baye ከደቂቃዎች በፊት ወደ አዲስ አበባ እየገባዉ ባለበት ሰዓት ያለፍኩትኝ በቦሌ ነበር ትንሽ Congestion ነበረ፡፡ከኔ አጠገብ የነበረች ቆንጆ ልጅ መኪናዋን እያሽከረከረች She wears gloves and Protective masks around Mouth &Nose.እኔ ደግሞ መስኮቴን ከፈት አድርጌ ኢቦላ አለብሽ እንዴ?እእእ……ደገምኩላት ፈገግ አለችናካንተ Read More …


ዱባይ!’…ገልብጬ አነበብኩት!…


‘ዱባይ!’…  By Anteneh Yigzaw ከአንድ ወዳጄ ጋር ስለ ዱባይ እያወራን ነው… ዱባይ ተመላላሽ ባለጠጎች ስለመብዛታቸው ይተርክልኛል፡፡ እሱ፡- አትሸወድ ጀለሴ!… አዳሜ ባለሃብት በወር ሁለቴ ዱባይ የሚመላለሰው ለንግድ ብቻ አይደለም!… እኔ፡- ታዲያ ለምንድን ነው?… እሱ፡- አዩኝ አላዩኝ ሳይል፣ በነጻነት ቺክ ሊጨፈጭፍ ነዋ!…  እኔ፡- Read More …


If God had trouble raising children, what made you think it would be a piece of cake for you?


Courtesy of Stoic Askiy This is hilarious 🙂 Whenever your children are out of control, you can take comfort from the thought that even God’s omnipotence did not extend to His own children. Here is why….. After creating heaven and earth, God Read More …


“አይ እኔ ምንም አስተያየት የለኝም ብቻ ልጄን አርሰናል ብዬዋለሁ”


By Jr Dee  አባይነህ – አንድ አድማጭ መስመር ላይ ናቸውአድማጭ – አሎአባይነህ – ስሞትን ማን ልበል ከየት ነውሳ ሚደውሉአድማጭ – አጎዛው ነኝ ከዳንግላአባይነህ – ማን አሉኝ ስሞትንአድማጭ – ምን ይላል ይሄ አጎዛው አበጠ አልኩህ አጎዛው አበጠአባይነህ – እንደው አባይ ቀዬ ያሉ Read More …


«አይደለም።የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አሳማ ስለማይበላ ነው።» አለኝ


Dawit Temesgen ዶር መረራ ባንድ ወቅት«የተራበ ሕዝብ መሪዎቹን ይበላል» ብለው ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ተርቦ ስለማያውቅ ነው ወይ መሪዎቹን የማይበላው? ብዬ አንዱን ብጠይቀው፤ «አይደለም።የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አሳማ ስለማይበላ ነው።» አለኝ።


ፈሪ ነኝ! ሞዴል ፈርቶ አደር! -Agegnehu Asegid


Agegnehu Asegid ፈሪ ነኝ!ፈሪ ነኝ! ሞዴል ፈርቶ አደር! ውሃ ውስጥ ሆኜ የሚያልበኝ። በርግጥ ውሃው “ፍል ውሃ” ከሆነ ማንም ሊያልበው ይችላል። እኔ ግን አጥንት በሚቆረጥም ውሃ ውስጥም ያልበኛል። መፅሀፉ፣ “የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው” ይላል። እኔ ግን “የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ፣ Read More …


እመጣለሁ ብላ የቀጠረችኝ ለት እንዲህ ያደርገኛል፣


Mes Demoze April 10, 2014 #### እንዲህ ያደርገኛል####እመጣለሁ ብላ የቀጠረችኝ ለት እንዲህ ያደርገኛል፣ሰውነቴ ሁሉ ጆሮ ይሆንና የብናኝ ኮሽታ ገዝፎ ይሰማኛል፣ ኮቴ እንደመብረቅ እንደአንዳች ፍንዳታ የጆሮዬን ታንቡር ደርሶ ይጠልዘኛል፡፡ እመጣለሁ ብላ የቀጠረችኝ ለት እንዲህ ያደርገኛል፣ ጥሞናዬ ረቆ፣ መንፈሴን አምጥቆ፤ የሷን ኮቴ ናፍቆ፣ Read More …


አሸባሪ ማለት…


 06 April 2014  Agegnehu Asegid አሸባሪ ማለት በሀገሬ አግባብ ባገሬ መዝገብ ቃል; ትርጏሜው ድንቅ ነው ከሌላው ይረቃል- ከሌላው ይልቃል!አሸባሪ ማለት በአሁን ትርጏሜ በአሁን ድምዳሜ ብዕር ያጠመደ ሀሳብ ያፈነዳ ድፍረቱን ያመነ ፍርሀቱን የከዳ ሰዎች ያልገደለ ለሰዎች ሟች ነኝ ባይ ለነፃነት ጩኸት Read More …