“አይ እኔ ምንም አስተያየት የለኝም ብቻ ልጄን አርሰናል ብዬዋለሁ”


By Jr Dee  አባይነህ – አንድ አድማጭ መስመር ላይ ናቸውአድማጭ – አሎአባይነህ – ስሞትን ማን ልበል ከየት ነውሳ ሚደውሉአድማጭ – አጎዛው ነኝ ከዳንግላአባይነህ – ማን አሉኝ ስሞትንአድማጭ – ምን ይላል ይሄ አጎዛው አበጠ አልኩህ አጎዛው አበጠአባይነህ – እንደው አባይ ቀዬ ያሉ Read More …


«አይደለም።የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አሳማ ስለማይበላ ነው።» አለኝ


Dawit Temesgen ዶር መረራ ባንድ ወቅት«የተራበ ሕዝብ መሪዎቹን ይበላል» ብለው ነበር። የኢትዮጵያ ሕዝብ ተርቦ ስለማያውቅ ነው ወይ መሪዎቹን የማይበላው? ብዬ አንዱን ብጠይቀው፤ «አይደለም።የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ሙስሊሙም ክርስቲያኑም አሳማ ስለማይበላ ነው።» አለኝ።


ስንብት


26 March 2014 Source: Sodere.com ስንብት by Sirak Robele Gari በሲራክ ሮበሌስንብት የህሊናው ቁንጢጥ ከእሷ ከሚያገኘው ስጋዊ ደስታ ጋር ቢታገልም ሊያሸንፍ አልቻለም።ላለፉት ሁለት ወራት ሁሌም እሷን ካገኘ በኋላ ራሱን ቢጠላም፣የሚሰራው ሥራ ፍፁም ስህተት መሆኑን ቢገነዘብም እንደገና ደግሞ የወጣት ትኩስ ደሙ ለብ Read More …


ለጥንዴም ለላጤም: አንብቡኝ፤ ተቋደሱኝ፤ እኔ ዘለአለማዊ ፍቅር ነኝ። Married or not… you should read this.


03-16-14 ለጥንዴም ለላጤም: አንብቡኝ፤ ተቋደሱኝ፤ እኔ ዘለአለማዊ ፍቅር ነኝ። እቤት ስደርስ ባለቤቴ እንደተለመድው እራት አቅርባ ነበር። እጅዋን ያዝ አድርጌ፣ አንድ የምነግርሽ ነገር አለኝ አልኳት። ቁጭ አለችና ምግብዋን በፀጥታ ተመገበች። መጎሳቆልዋን አይኖችዋ ውስጥ አስተዋልኩት። እንዴት በድንገት መናገር እንደነበረብኝ ባላውቅም ያሰብኩትን መናገር ግን Read More …


ወይ ህይወት…


06 March 2014 By Save Adna ወይ ህይወት፡ ድሮ የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሁኘ ያነበብኳት ነገር ሁሌም ትገርመኛለች፡፡ በትምህርታቸው ጎበዝ የሆኑ፣ ብሩህ አእምሮ ያላቸው Class A ተማሪዎች በብዛት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural sciences) መርጠው ትምህርታቸውን ይቀጥሉና ዩኒቨርሲቲም ገብተው ዶክተሮች፣ኢንጂነሮች፣ የሳይንስ ተማራማሪዎች፣ ቴክኖሎጂስቶች ወ.ዘ.ተ ይሆኑና Read More …


ገነት


Sodere.com ገነት በሲራክ ሮበሌገነት   በዚያች በቀጫጭን ጣውላዎችና ኮምፔንሳቶዎች በተገጣጠመች ትንሽ ግሮስሪ ውስጥ ከጓደኛዬ ጋር ሆኜ ቪኖ በኮካኮላ በርዤ ስጠጣ ነበር ከቆሎ ሻጭቱ ጋር የተዋወቅሁት።   ቆሎ የምትሸጥበትን እስከ ወገቡ ድረስ በገብስ፣በሱፍና በሽንብራ ቅልቅል ቆሎ የተሞላ ነጭ ሳህን ይዛ ገባች።ሰውነቷ Read More …


Essias Belachew ..ጠርጥር


Essias Belachew ..ጠርጥርጠለፈ ቢሉኝ – ሚስት ነው ብዬ ጠለፈ ቢሉኝ – መስኖ ነው ብዬ ጠለፈ ቢሉኝ – ዳንቴል ነው ብዬ ለካስ ፕሌን ኖሯል አረገኝ አንተዬ:: እንዲህ የታደለ የአንተን የአመት ደምወዝ በወር የሚቆጥር እንዲህ የተማረ ሒሳቡን ፊዚክሱን ደህና አርጎ ሚያበጥር እንዲህ Read More …